ላንተና ላንቺ

Rate this item
(4 votes)
“ እኔ ወደጋንዲ ሆስፒታል የመጣሁት ሁለት ሴት ልጆች የመደፈር ጥቃት ስለደረሰባቸው ነው፡፡ ልጆቹ የጎረቤት እና የራሴ ሲሆኑ የጎረቤ ልጅ የዘጠኝ አመት ስትሆን የእራሴ ግን የሰባት አመት ናት፡፡ ልጆቹ ለእኛ እንደነገሩን ከሆነ የመደፈር ጥቃት የተፈጸመባቸው አንድ ጊቢ አብሮን በሚኖር ሰው ነው፡፡…
Rate this item
(3 votes)
የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ለተፈጸመባቸው ሴቶች የህክምና ማስረጃ መስጠት እና በመረ ጃው የህግ ተጠቃሚነት ምን ይመስላል በሚል ዶ/ር ብርሀኑ ከበደ ያደረጉት አንድ ጥናት እን ደሚጠቁመው አስገድዶ መድፈር የወሲብ ጥቃትን ማድረስ እንደመሆኑ ለስነተዋልዶ ጤና መጉ ዋደል የሚያደርስ ነው፡፡ ዶ/ር ብርሀኑ ጥናቱን ያደረጉት…
Rate this item
(2 votes)
Cervical cancer… የማህጸን በር ካንሰር ...80% ያህል በታዳጊ አገሮች ይከሰታል የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፣የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር እና ጀርመን የሚገኘው ማርቲን ሉተር ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ የማህጸን በር ካንሰርን ለመከላከል የሚያስችል ፕሮጀክት ተግባራዊ ለማድረግ በአዲስ አበባ ስብሰባ አካሂደዋል፡፡ እንደአውሮፓውያኑ የጊዜ ቀመር…
Rate this item
(1 Vote)
የስነተዋልዶ ጤና ምንነት በአለም አቀፍ ደረጃ ተመሳሳይ ቢሆንም ምክንያቶቹ ግን በታዳጊ አገሮች በአብዛኛው የተለዩ ናቸው፡፡ በታዳጊ አገሮች የሚገኙ እናቶች በ 5/ማይል እርቀት የጤና ጣቢያ ካገኙ ደስተኞች ናቸው፡፡ በታዳጊ አገሮች የሚገኙ እናቶች ጤና ጣብያው ምንግዜም በስራ ላይ ሆኖ ከቆያቸውና ለታካሚዎች በቂ…
Rate this item
(0 votes)
በአለም አቀፍ ደረጃ እድሜያቸው ከ15-24 አመት የሚሆኑት ወጣቶች ቁጥራቸው 1.2 ቢሊዮን ያህል ነው፡፡ በዚህ እድሜ የሚገኙት ታዳጊ ወጣቶች ሁል ጊዜ አዳዲስ ነገሮችን ለመፈተሸ እንዲሁም ለመሞከር የሚደፍሩ ሲሆኑ በዚህም ምክንያት ለተለያዩ የጤና ችግሮች ሊጋለጡ የሚችሉ ናቸው፡፡ የጤና ችግር ተብለው ከሚገለጹት መካከልም…
Rate this item
(3 votes)
የሴትና የወንድ ልጅ ልጅ መውለድ የሚያስችለው እድሜ በምን ምክንያት ተለያየ? የሚል ርእሰ ጉዳይ አንስተን ከዶ/ር ሙሁዲን አብዶ ማብራሪያ ማቅረባችን ይታወሳል፡፡ ዶ/ር ሙሁዲን የጽንስና ማህጸን ሕክምና እስፔሻሊስትና በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ እና በሌሎችም የህክምና ትምህርት ቤቶች የህክምና ተማሪዎች አስተማሪ ናቸው፡፡…